BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Meqoamia - ECPv5.12.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Meqoamia
X-ORIGINAL-URL:https://meqoamia.org
X-WR-CALDESC:Events for Meqoamia
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20220101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20220408
DTEND;VALUE=DATE:20220409
DTSTAMP:20260506T232332
CREATED:20220408T153033Z
LAST-MODIFIED:20220408T153701Z
UID:4504-1649376000-1649462399@meqoamia.org
SUMMARY:MCDO's Grateful Day !
DESCRIPTION:[Forwarded from Meqoamia]\n#የመቋሚያ_የማህበረሰብ_ልማት_ድርጅት_የምስጋና_ቀን! \n‘ We are Grateful ‘ \nመጋቤት 30/2014 ዓ.ም \nእነሆ ዛሬ #የምስጋና ቀናችን ነው! \n#ለምስጋና #ደስ እያለን ፤ #ስለተደረገልን ነገሮች ፣ #በእኛ በኩል ለማህበረሰባችን ስለተከናወኑት ክንውኖች እና ምርጥ ስኬቶቻችን ለማሰብ…. እንዲሁም\n#በማስተዋል ለሚገባው ሁሉ- እውቅና ለመስጠት ፤ በምስጋና መንፈስ በመሆን ለመሰባሰብ….. ፍቃደኛም ስለሆንን – እናንተን እና እድሉን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስው እላለሁ!!! \nየመጭው ዘመን ግማሽ ድል፥ ያለፈውን ዘመን ጉዞ በምስጋና ዘግቶ ፥ ከበረው ልምድም ተምሮ ፣ የጎደለውን ነገር ለመሙላት ተዘጋጅቶ … የመጭውን ዘመን በእምነትና ተስፋ ፥ በድል መንፈስ (ፈጣሪን በመፍራት መንፈስ) የመሞላትና በራዕይ ሃይልና ጉልበት ፥ አጥርቶ በማየት ጉዞ መጀመር መቻል ነው! \nየድል ጉዞ ሌላኛው አምድ:- የግለሰቦች አመስጋኝ መሆን መቻል ፥ ይመስለኛል ። ለራሳቸው ከሚኖራቸው ክብርና ለእውነት የሚኖራቸው ወገንተኝነት ፣ የአላማ ታማኝነት እንዲሁም በተሰማሩበት ሃላፊነትና የሙያ ዘርፍ በብቃትና በጥራት ስራን የማከናወን አቅም ፤ በቡድን ስራ ውስጥ ለሚኖር ስኬት ሚናው ትልቅ መሆኑን ተምሬለሁ! \nሌላኛው የቡድን መንፈስ ጥንካሬ እና ጉልበት ትሁታን የቡድን አባላት መኖራቸው መሆኑንም ሌላኛው ትምህርቴ ነው። \nትሁታን ደግሞ አሪፍ አመስጋኝ ናቸው። \nበተጨማሪም \nየቡድን ስራ ስኬታማነት ፦ \nራዕይ ፣ አላማ እና ግብን በግልፅ መረዳት መቻል ፥ ከላይ ከገለፅነው ስብዕና ጋር ሲደመር ለፈጠራ ስራ እንዲሁም አንድኛችን ሌላኛችንን በመደገፍና በመረዳዳት ( መቋሚያ በመሆን ) ለጋራ ውጤታችን እንድንሰራ የሚያደርገ መንገድ ነው። \nበዚህ ሁሉ ሰው በእውነተኛ ጉዞ ውስጥ ምስጋናን የሚያቀርብበት የህይወት ስርአት አለው ማለት ፥ ይሄ ሰው የተሳካለት ነው! ለማለት እወዳለሁ! \nመቋሚያም በእውነት የማህበረሰቡ ድጋፍ ለመሆን የሚያስችላትን ጉልበት ለማግኘት በአመስጋኝነት መንፈስ ውስጥ መሆኖን ወድጀዋለሁ! \nምስጋና \n#ለፈጣሪ\n#ለማህበረሰባችን\n#ለመንግስታችን\n#አብራችሁን ለመስራት ፍቃደኛ ለሆናችሁ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ፤ የተከበረው የፖርላማ አባላት እና ሚኒስተሮች\n#ሚዲያዎችና_ጋዜጠኞች\n#አብረውን_ለሚሰሩ የአገር ውስጥ እና የውጭ አጋሮቻችን\n#ለትልቁ የመቋሚያ ቤተሰብ\n#ለቦርድ አባሎቻችን\n#ለእያንዳንዱ ሰራተኞቻችን\n#በአለፋት አመታት በመቋሚያ ውስጥ አገልግሎት ለሰጣችሁ\n#በመቋሚያ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ውስጥ ላለፋችሁ ሁሉ\n#በተለያየ መንገድ ስታግዙን ለቆያችሁ የመቋሚያ ወዳጆች\n#ወዘተ…. \nከእናንተ ጋር አብሮ መስራት መታደል ነው! \nበመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ስም አክብሮትና ምስጋናየ ይድረሳችሁ! \nኤልያስ
URL:https://meqoamia.org/event/we-are-grateful-to-day-mcdo-grateful-day/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2022/03/photo_2022-03-23_01-10-01.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20220408
DTEND;VALUE=DATE:20220409
DTSTAMP:20260506T232332
CREATED:20220408T153456Z
LAST-MODIFIED:20220408T153456Z
UID:4506-1649376000-1649462399@meqoamia.org
SUMMARY:We are blessed      ' MCDO's Grateful Day!  '
DESCRIPTION:[Forwarded from Meqoamia]\n#የመቋሚያ_የማህበረሰብ_ልማት_ድርጅት_የምስጋና_ቀን! \nመጋቤት 30/2014 ዓ.ም \nእነሆ ዛሬ #የምስጋና ቀናችን ነው! \n#ለምስጋና #ደስ እያለን ፤ #ስለተደረገልን ነገሮች ፣ #በእኛ በኩል ለማህበረሰባችን ስለተከናወኑት ክንውኖች እና ምርጥ ስኬቶቻችን ለማሰብ…. እንዲሁም\n#በማስተዋል ለሚገባው ሁሉ- እውቅና ለመስጠት ፤ በምስጋና መንፈስ በመሆን ለመሰባሰብ….. ፍቃደኛም ስለሆንን – እናንተን እና እድሉን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስው እላለሁ!!! \nየመጭው ዘመን ግማሽ ድል፥ ያለፈውን ዘመን ጉዞ በምስጋና ዘግቶ ፥ ከበረው ልምድም ተምሮ ፣ የጎደለውን ነገር ለመሙላት ተዘጋጅቶ … የመጭውን ዘመን በእምነትና ተስፋ ፥ በድል መንፈስ (ፈጣሪን በመፍራት መንፈስ) የመሞላትና በራዕይ ሃይልና ጉልበት ፥ አጥርቶ በማየት ጉዞ መጀመር መቻል ነው! \nየድል ጉዞ ሌላኛው አምድ:- የግለሰቦች አመስጋኝ መሆን መቻል ፥ ይመስለኛል ። ለራሳቸው ከሚኖራቸው ክብርና ለእውነት የሚኖራቸው ወገንተኝነት ፣ የአላማ ታማኝነት እንዲሁም በተሰማሩበት ሃላፊነትና የሙያ ዘርፍ በብቃትና በጥራት ስራን የማከናወን አቅም ፤ በቡድን ስራ ውስጥ ለሚኖር ስኬት ሚናው ትልቅ መሆኑን ተምሬለሁ! \nሌላኛው የቡድን መንፈስ ጥንካሬ እና ጉልበት ትሁታን የቡድን አባላት መኖራቸው መሆኑንም ሌላኛው ትምህርቴ ነው። \nትሁታን ደግሞ አሪፍ አመስጋኝ ናቸው። \nበተጨማሪም \nየቡድን ስራ ስኬታማነት ፦ \nራዕይ ፣ አላማ እና ግብን በግልፅ መረዳት መቻል ፥ ከላይ ከገለፅነው ስብዕና ጋር ሲደመር ለፈጠራ ስራ እንዲሁም አንድኛችን ሌላኛችንን በመደገፍና በመረዳዳት ( መቋሚያ በመሆን ) ለጋራ ውጤታችን እንድንሰራ የሚያደርገ መንገድ ነው። \nበዚህ ሁሉ ሰው በእውነተኛ ጉዞ ውስጥ ምስጋናን የሚያቀርብበት የህይወት ስርአት አለው ማለት ፥ ይሄ ሰው የተሳካለት ነው! ለማለት እወዳለሁ! \nመቋሚያም በእውነት የማህበረሰቡ ድጋፍ ለመሆን የሚያስችላትን ጉልበት ለማግኘት በአመስጋኝነት መንፈስ ውስጥ መሆኖን ወድጀዋለሁ! \nምስጋና \n#ለፈጣሪ\n#ለማህበረሰባችን\n#ለመንግስታችን\n#አብራችሁን ለመስራት ፍቃደኛ ለሆናችሁ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ፤ የተከበረው የፖርላማ አባላት እና ሚኒስተሮች\n#ሚዲያዎችና_ጋዜጠኞች\n#አብረውን_ለሚሰሩ የአገር ውስጥ እና የውጭ አጋሮቻችን\n#ለትልቁ የመቋሚያ ቤተሰብ\n#ለቦርድ አባሎቻችን\n#ለእያንዳንዱ ሰራተኞቻችን\n#በአለፋት አመታት በመቋሚያ ውስጥ አገልግሎት ለሰጣችሁ\n#በመቋሚያ የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ውስጥ ላለፋችሁ ሁሉ\n#በተለያየ መንገድ ስታግዙን ለቆያችሁ የመቋሚያ ወዳጆች\n#ወዘተ…. \nከእናንተ ጋር አብሮ መስራት መታደል ነው! \nበመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ስም አክብሮትና ምስጋናየ ይድረሳችሁ! \nኤልያስ
URL:https://meqoamia.org/event/we-are-blessed-mcdos-grateful-day/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2022/04/photo_2022-04-08_08-24-04.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR