BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Meqoamia - ECPv5.12.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Meqoamia
X-ORIGINAL-URL:https://meqoamia.org
X-WR-CALDESC:Events for Meqoamia
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20230101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20230627T080000
DTEND;TZID=UTC:20230627T170000
DTSTAMP:20260810T104454
CREATED:20230627T194210Z
LAST-MODIFIED:20230627T194210Z
UID:4709-1687852800-1687885200@meqoamia.org
SUMMARY:አለም አቀፍ የአደገኛ እፅ አላግባብ መጠቀምን እና ህገወጥ ዝውውርን መከላከል ቀን                      International Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking
DESCRIPTION:June 26 /2023\nአለም አቀፍ የአደገኛ እፅ አላግባብ መጠቀምን እና ህገወጥ ዝውውርን መከላከል ቀን \nInternational Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking \nመከላከልን ከርኅራኄ ጋር፡፡\n“ሱሰኝነት የምንከላለውና ማገገም የሚችል የአንጎል ህመም ነው!”\nሃገር ማለት ሰው ነው! \nየዘንድሮው International Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking\nመሪ ቃል፡- \nPeople first: stop stigma and discrimination\, strengthen prevention” \n#ቅድሚያ ለሰው! ፡- አድሎ እና መገለል ይቁም ! ፣ ቅድመ መከላከልን እናጠናከር! – የአደገኛ ዕፅ ተጠቃሚና ሱሰኞችን በአክብሮት እና እክብካቤ ማከም ፣ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ ለሁሉም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ፣ የቅጣትና ማስተማሪያ አማራጮችን መጠቀም ፣ መከላከልን ማስቀደም እና ግንዛቤን ማሳደግ ላይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ከርኅራኄ ጋር፡፡ \nየዓለም የአደገኛ ዕፅ ችግር በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን አደጋ ላይ የጣለ ውስብስብ ጉዳይ ነው ። አደገኛ መድኃኒቶችንና ዕፆችን የሚወስዱ ሰዎች አካላዊና አእምሯዊ ጤንነታቸው አደጋ ላይ ከመውደቅ በተጨማሪ የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ እንዳያገኙ እንኳ ያሉበት ችግር ሊያግዳቸው ይችላል ። \nበዚህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአደገኛ መድኃኒቶችና ወንጀሎች ቢሮ (UNODC) – በሰብአዊ መብት ፣ ርህራሄ እና በማስረጃ ላይ በተመሰረተ ተግባራት ላይ ትኩረት በማድረግ የአደንዛዥ ዕፅ ፖሊሲዎችን በህዝብ ላይ ያተኮረ አቀራረብ የመከተልን አስፈላጊነት ተገንዝቧል። \n“ጥላታችን በሱስ ህመሙ ላይ እንጅ ሱሰኛው አይደለም !” \nመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት\nሰኔ 17 /2015 – 24 June 2023 \nPeople first: stop stigma and discrimination\, strengthen prevention”
URL:https://meqoamia.org/event/%e1%8a%a0%e1%88%88%e1%88%9d-%e1%8a%a0%e1%89%80%e1%8d%8d-%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8b%b0%e1%8c%88%e1%8a%9b-%e1%8a%a5%e1%8d%85-%e1%8a%a0%e1%88%8b%e1%8c%8d%e1%89%a3%e1%89%a5-%e1%88%98%e1%8c%a0%e1%89%80/
CATEGORIES:Addiction,Addiction Recovery,Addis Ababa Tobacco Smoke-free Initiative (AATSFI),Advocacy,Tobacco
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2023/06/photo_2023-06-26_04-37-11.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR