BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Meqoamia - ECPv5.12.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Meqoamia
X-ORIGINAL-URL:https://meqoamia.org
X-WR-CALDESC:Events for Meqoamia
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20190101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20191231
DTEND;VALUE=DATE:20200101
DTSTAMP:20260410T185953
CREATED:20211201T154701Z
LAST-MODIFIED:20211201T155255Z
UID:4378-1577750400-1577836799@meqoamia.org
SUMMARY:University Based Anti Addiction Community Movement /UBAACM/ - No tobacco day May 31\,2019
DESCRIPTION:University Based Anti Addiction Community Movement /UBAACM/ \n“ዩኒርስቲዎችን መሰረት ያደረገ የፀረ አደገኛ እፆች ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ ”\nNo tobacco day May 31\,2019\nአለም አቀፍ የትንባሆ የማይጨስበት ቀን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ መድረክ። \nምስጋና \nይሄ ትውልድ በአገሩ ኢትዮጵያ በመጭው ትውልድ የሚታወስበትን አሻራ አስቀመጠ!! ሃውልት አቆመ! \nየምግብ መድሃኔት ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112 መውጣት ከጠቅላላ ህዝባችን 71% ከ30 አመት በታች 41% ደግሞ ከ15አመት በታች በሆነባት አገር በአንድም በሌላ መንገድም ባለ አዲስ ነገሮችን ለማወቅ በሚነሳሳ የታዳጊ ወጣቶች ፍላጎት በቢራ ማስታወቂያዎች ገደብ ያጣ ሳቢና አጓጊ ማራኪ ማስታወቂያዎች ተነሳስተው ምን ያህሎች መጠጣት እንደ ጀመሩና እንደሚጀምሩ በየአካባቢያችን ያለውን ጫና መገመት አይከብደንም። \nስለሆነም የትንባሆ አጠቃቀምም ገደብና ቁጥጥር ባለመኖሩ ምክንያት የብዙሃኑ መብት ከመጣስ ባለፋ የሁለተኛ ደረጃ የትንባሆ ጢስ ተጠቂ ብዙዎቻችን ሁነን ቆይተናል።\nበመሆኑም በትንባሆ ተጠቃሚዎች ተጠቃሚነት መብታችን ተጥሶ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ ተጠቂዎች መብታችንን የሚያስከብረው አዋጅ 1112 ድንጋጌ መውጣት እንደ መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ደስታችን ላቅ ያለ ነው። \nስለዚህ ይህ ትውልድ የሰራው የጀግንነት ተግባር ነው ብለን እናምናለን።\nበዋናነት ትንባሆ የሚጎዳው በጭሱ የተጠቁትን ሁሉ ዋና የሰውነት ክፍል የሆነውን አንጎላችንን ጭምር መሆኑ ግልፅ ሆኖ ሊሰመርበት ይገባል።\nይህ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር )1112 እንዲወጣ ጥረት ላደረጉ ፣ለተጉ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ መንግስትን የወተወቱ ፤ እውቀታቸውን ላበረከቱ ፣ ገንበባቸብን ፣ ጉልበታቸውን ፣ ጊዜቸውን ላበረከቱ ሁሉ የዚህ ዘመን ታሪክ ሰሪዎች ጀግኖች ፤ የሚመለከታቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ሁሉ እንዲሁም ግለሰቦች ሊመሰገኑ ይገባል። \nበፎቶው ከሚታዩት በስተጀርባ ብዙ ታሪክ ሰሪዎች አሉ። \nለምሳሌ መቋሚያን ወክሎ ከቆመው ኤልያስ በስተጀርባ በምንም መለኪያ ወደር የማይገኝለት ብዙ ዋጋ የከፈሉ ወጣቶች የመቋሚያ ልጆች እንዳሉ ሁሉ ማለት ነው። ሁሉንም የተወከሉ አካላትን መነሻ አድርገን ከልብ የመነጨ የትውልድ ምስጋና ልናቀርብ እንወዳለን።\nእናመሰግናለን!!!! \nእናንተ ትውልዱን ወክላችሁ ታሪክ የሰራችሁ ጀግኖች ናችሁ!!!\nከዚህ ቡሃላም ሃይላችሁ ታድሶ አንድነታችሁ ጠኖክሮ በቅድመ ሚከላከል ስራው ላይ አመርቂ ነገር ትሰራላችሁ ብለን እጠብቃለን። \nከፍተኛ ምስጋና ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማናጅመንት እና ለአንቲ ድራግና አልኮል ክለብ ። \nኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይባርክ\nሃገር ማለት ሰው ነው። ሰውን የሚጠብቅ ህግ ሁሉ መላውን ተፈጥሮ የሚጠብቅ ህግ ነው። \nበአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአለም አቀፍ “ትንባሆ የማይጨስበት ቀን” የግንቦት 24/2011 ዓ.ም በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ የማስታወሻ ፎቶ \n 
URL:https://meqoamia.org/event/university-based-anti-addiction-community-movement-ubaacm-no-tobacco-day-may-312019/
CATEGORIES:Addiction,Advocacy,Tobacco,University Based Anti Addiction Community Movement
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2021/12/photo_2021-11-24_13-31-47-2-1.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR