BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Meqoamia - ECPv5.12.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Meqoamia
X-ORIGINAL-URL:https://meqoamia.org
X-WR-CALDESC:Events for Meqoamia
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20210101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20210701
DTEND;VALUE=DATE:20210702
DTSTAMP:20260509T173800
CREATED:20211201T161238Z
LAST-MODIFIED:20211201T162231Z
UID:4389-1625097600-1625183999@meqoamia.org
SUMMARY:Distribution of Behavioural Change Communication brochures and No Smoking stickers to service providers at Arada Sub City\, Addis Ababa
DESCRIPTION:Distribution of Behavioural Change Communication brochures and No Smoking stickers to service providers at Arada Sub City\, Addis Ababa.
URL:https://meqoamia.org/event/distribution-of-behavioural-change-communication-brochures-and-no-smoking-stickers-to-service-providers-at-arada-sub-city-addis-ababa/
CATEGORIES:Advocacy,Tobacco
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2021/12/photo_2021-12-01_16-00-58.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20210711
DTEND;VALUE=DATE:20210712
DTSTAMP:20260509T173800
CREATED:20211119T130754Z
LAST-MODIFIED:20211119T131841Z
UID:3225-1625961600-1626047999@meqoamia.org
SUMMARY:Baseline Assessment
DESCRIPTION:Baseline assessment and finding in Arada and Bole sub-cities\, Addis Ababa.\nበአዲስ አበባ ከተማ በቦሌና በአራዳ ክ/ከተሞች የትንቦሆ ቁጥጥርን አስመልክቶ በህዝብ መገልገያ ቦታዎች ፤ በምግብና መጠጥ ቤቶች ፣ ካፊ ፣ በቡና መጠጫ ቤቶች ፣ በትምህርት ቤቶች ፣ ወዘተ በተደረገ የመነሻ የዳሰሳ ጥናት የተገኘው ውጤት በከተማ ውስጥ በቀጣይ #ጠንካራ ፣ #ሰፊና ተከታታይነት ያለው #የቁጥጥር ስራ እንደሚያስፈልግ የሚጠቁም ሆኖ አግኝተነዋል።\nThanks to – EFDA\, AAFMHACA\, MWCS\, HDAMA\, WHO & MCDO \n🚭🅰️🅳🅳🅸🆂 🅰️🅱️🅰️🅱️🅰️ 🆂🅼🅾️🅺🅴 🅵🆁🅴🅴 🅸🅽🅸🆃🅸🅰️🆃🅸🆅🅴 .🚭💯☝️ \nWORKSHOP ON SMOKE-FREE IMPLEMENTATION AND ENFORCEMENT TO ARADA And BOlE SUB-CITY OFFICIALS \n“𝙗𝙖𝙨𝙚𝙡𝙞𝙣𝙚 𝙖𝙨𝙨𝙚𝙨𝙨𝙢𝙚𝙣𝙩 𝙖𝙣𝙙 𝙛𝙞𝙣𝙙𝙞𝙣𝙜𝙨 𝙞𝙣 𝙖𝙧𝙖𝙙𝙖 & 𝙗𝙤𝙡𝙚 𝙨𝙪𝙗-𝙘𝙞𝙩𝙚𝙨 ” \nFor those of you who have worked together for the success of the program:\n𝙤𝙪𝙧 𝙨𝙞𝙣𝙘𝙚𝙧𝙚 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠𝙨 𝙩𝙤 𝙖𝙡𝙡 𝙨𝙩𝙖𝙠𝙚𝙝𝙤𝙡𝙙𝙚𝙧𝙨 𝙖𝙣𝙙 𝙥𝙖𝙧𝙩𝙣𝙚𝙧𝙨.
URL:https://meqoamia.org/event/3225/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2021/11/photo_2021-11-19_16-11-53.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;VALUE=DATE:20210720
DTEND;VALUE=DATE:20210721
DTSTAMP:20260509T173800
CREATED:20211119T124214Z
LAST-MODIFIED:20211119T132007Z
UID:3214-1626739200-1626825599@meqoamia.org
SUMMARY:Joint Inspection & Site Vist at 3 woredas of Arada Sub-City
DESCRIPTION:የምክትል ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ፣የፍትህ አካላት፣ የባለስልጣኑ የበላይ አመራሮች እና አጋር አካላት በትናንትናው እለት በአራዳ ክፍለ ከተማ ትንባሆና አደንዛዥ እጽ ላይ የተሰሩ ስራዎችንና የመጡ ለውጦችን በአካል ወርደው አረጋገጡ፡፡ \n************************ \nአዲስ አበባን ከትንባሆ ጭስ ነጻ ለማድረግ የተሰሩ ስራዎችንና የመጡ ለውጦቸን ከከንቲባ፣ ከፌደራል ምግብ መዳህኒት፣ከፍትህ አካላት፣የባለስልጣኑ የበላይ አመራሮችና አጋር አካላት በአራዳ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የጤናና የምግብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማትን በትንንትናው እለት ማለትም ሀምሌ 12/2013 ዓ.ም በአካል ወርደው ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ገመገሙ፡፡ \nከታዩት ተቋማት ውስጥ ጥቂቶቹ ዘርፉን ከሚመሩት ባለሙያዎች ተከታታይ የሆነ ግንዛቤ፣ክትትልና ድጋፍ ስለተደረገልን የትንባሆን የጤና ጎጅነትና አስከፊነት ግልጽ ግንዛቤ ይዘን ተቋማችን ከሲጋራ ጭስ ነጻ ማድረግ ችለናል ሁኖም ግን ለመከላከል ስንጀምር ደንበኞች ቢያስቸግሩንም እየቆየን በማግባባትና ግንዛቤ በመፍጠር ያለውን የጤና ጉዳት በማስረዳት ከ10 ሜትር አልፈን ግቢያችን ነጻ ለማድረግ ችለናል፣ከዚህ በተጨማሪ ለስራችን እንዲያግዘን ለፖሊስና ለፍትህ አካላት ግንዛቤው በስፋት ቢሰጥ እና ተግባራዊ በማያደርጉት ላይ የማያዳግም እርጃ ቢወሰድ ለውጡን ለማስቀጠል እንበረታለን ሲሉ የቀስተ ደመና ሆቴል ሰራተኛና ተወካይ የሆኑት አቶ ሞላልኝ አየነው ገልጸዋል፡፡ \nበተጨማሪም የኤልቤት ሆቴል ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አያሌው ዘለቀ ይህ ቦታ የሀሺሽ፣የሺሻ፣የሲጋራ የጫትና የአልኮል መጠቀሚያ የትውልድ መግደያ ቤት ነበር አሁን ግን ከዘርፉ ባገኘነው ስልጠና ት/ትና ግንዛቤ ወስደን ሲጋራና ትንባሆ ምንም ጥቅም የሌለው ከአጫሹ ይልቅ ተቀማጩን የሚጎዳ ለጤናችንም ለስራችንም አጸያፊ መሆኑን ተገንዝበን ጥቅማችን ትተን የሺሻ መደበቂያ የነበረውን ፑል አቁመን ግቢያችን ውስጥ ምንም አይነት ትንባሆና አደንዛዥ እጽ እንዳይጠቀሙ የሚያስጠነቅቅ ባነር በመለጠፍ ተቋማችን ሙሉ ለሙሉ ከሲጋራ ጭስ ነጻ ማድረግ ችለናል።\nእንደዚህ በማድረጋችን እጅግ ደስተኞች ነን በማለት አስተያየታቸውን ጭምር ገልጸዋል፡፡ \nየምክትል ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊና የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ፓውሎስ ኩሳ አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ በከተማ ደረጃ እየተሰራ ያለው የስራ ጅምርና ጥረት በጣም ሊበረታታ የሚገባ የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችል ጥረት እንደሆነ ገልጸው ባየናቸው ተቋማት በሚሰጡት መልስ ግንዛቤ እንዳላቸው ላማረጋገጥ ችያለሁ ከታዩት ውስጥም ሲጋራ ሲጨስ አላየንም ይህም አንዱ ለውጥ ነው በማለት ባዩት ጅምር ስራ ደስታቸውን ገልጸው ይህ ጥረት እንዳይቆምና ቀጣይነት ኑሮት ሲጋራን ተጸያፊ ትውልድል ለመፍጠር ኅብረተሰቡ፣የፍትህ አካላት እና ተቆጣጣሪ አካሉ በቅንጅት መስራት አለባቸው ስራው በምሽትም ተጠናክሮ መቀጠልና ለውጡን በየጊዜው እየገመገሙ መሄድ ይገባል በማለት ሀሳባቸውን ገልጸዋል፡፡ \nየባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታመነ አጫሞ በተቋማት ላይ ሲጋራንና ትንባሆን ማስጨስ ጤናን ከመጉዳቱ ባሻገር በህግ የተቀመጠ ወንጀል ነው ስለዚህ በተሰጣችሁ ግንዛቤ፣በሚደረግላችሁ ክትትልና ድጋፍ ተቋማችሁን መለወጥና ከሲጋራ ጭስ ነጻ ማድረግ ካልቻላችሁ ወንጀልን የመከላከል ስራ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን አውቃችሁ የተጀመረውን ነገር በማታም በቀንም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ገልጸው ለስራችሁ መሳካት የከንተማው ከንቲባ፣የፍትህ አካላትና ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከጎናቸው ሁኖ እንደሚደግፋቸው ለተጎበኙት ተ ቋማት ባለቤቶችና ተወካዮች ጠንከር ያለ መልክት አስተላልፈዋል።
URL:https://meqoamia.org/event/joint-inspection-site-vist-at-3-woredas-of-arada-sub-city/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2021/11/photo_2021-11-19_16-08-39.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20210729T080000
DTEND;TZID=UTC:20210729T170000
DTSTAMP:20260509T173800
CREATED:20211119T123824Z
LAST-MODIFIED:20211119T123824Z
UID:3211-1627545600-1627578000@meqoamia.org
SUMMARY:ADVOCACY MEETING AND SENSITIZATION WORKSHOP
DESCRIPTION:For 💯%🚭 Smoke – free Bar and restaurant\, Night clubs\, lounges in Arada sub-city. \nAt Friendship international hotel \nThanks to AA_Mayor’s Office\, AAFMHACA\, AAHB\, AA_Police_Commission\,\nAA_Peace_and_security \, AAC&T \, AA_BOLSA \, MCDO’s staff and CFTK
URL:https://meqoamia.org/event/advocacy-meeting-and-sensitization-workshop/
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://meqoamia.org/wp-content/uploads/2021/11/photo_2021-11-19_15-37-11.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR