Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

አለም አቀፍ የአደገኛ እፅ አላግባብ መጠቀምን እና ህገወጥ ዝውውርን መከላከል ቀን International Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking

June 27, 2023 @ 8:00 am - 5:00 pm

June 26 /2023
አለም አቀፍ የአደገኛ እፅ አላግባብ መጠቀምን እና ህገወጥ ዝውውርን መከላከል ቀን

International Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking

መከላከልን ከርኅራኄ ጋር፡፡
“ሱሰኝነት የምንከላለውና ማገገም የሚችል የአንጎል ህመም ነው!”
ሃገር ማለት ሰው ነው!

የዘንድሮው International Day against Drug Abuse and Illicit Trafficking
መሪ ቃል፡-

People first: stop stigma and discrimination, strengthen prevention”

#ቅድሚያ ለሰው! ፡- አድሎ እና መገለል ይቁም ! ፣ ቅድመ መከላከልን እናጠናከር! – የአደገኛ ዕፅ ተጠቃሚና ሱሰኞችን በአክብሮት እና እክብካቤ ማከም ፣ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ ለሁሉም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ፣ የቅጣትና ማስተማሪያ አማራጮችን መጠቀም ፣ መከላከልን ማስቀደም እና ግንዛቤን ማሳደግ ላይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ከርኅራኄ ጋር፡፡

የዓለም የአደገኛ ዕፅ ችግር በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን አደጋ ላይ የጣለ ውስብስብ ጉዳይ ነው ። አደገኛ መድኃኒቶችንና ዕፆችን የሚወስዱ ሰዎች አካላዊና አእምሯዊ ጤንነታቸው አደጋ ላይ ከመውደቅ በተጨማሪ የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ እንዳያገኙ እንኳ ያሉበት ችግር ሊያግዳቸው ይችላል ።

በዚህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአደገኛ መድኃኒቶችና ወንጀሎች ቢሮ (UNODC) – በሰብአዊ መብት ፣ ርህራሄ እና በማስረጃ ላይ በተመሰረተ ተግባራት ላይ ትኩረት በማድረግ የአደንዛዥ ዕፅ ፖሊሲዎችን በህዝብ ላይ ያተኮረ አቀራረብ የመከተልን አስፈላጊነት ተገንዝቧል።

“ጥላታችን በሱስ ህመሙ ላይ እንጅ ሱሰኛው አይደለም !”

መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት
ሰኔ 17 /2015 – 24 June 2023

People first: stop stigma and discrimination, strengthen prevention”

Details

Date:
June 27, 2023
Time:
8:00 am - 5:00 pm
Event Categories:
, , , ,

Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is a non-profit civil society organization that played a critical role in establishing treatment, prevention, and recovery coaching especially, for those with substance abuse issues or Addiction. Moreover, the organization has been giving psychosocial support to individuals in need. 

© All Rights Reserved. Privacy Policy | Powered by Geez Web Technologies