ለበጎ ፈቃደኞች የቀረበ ጥሪ
ድርጅታችን ባላቸው አቅም እና ልምድ መሠረት ሰዎችን ለማገዝ ፈቃደና የኾኑ በጎ ፈቃደኞችን ይፈልጋል። እነዚህ በጎ ፈቃደኞች ድርጅታችን ካለበት ከአዲስ አበባ የማይርቁ በቅርብ እና በአካባቢ ያሉ ቢኾኑ ይመረጣል። ለበጎ ፈቃደኝነት ከተመረጡ በኃላ ከእኛ ሰራተኛ ጋር አብረው የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ እንዲኾኑ ስልጠና የሚሰጣቸው ይኾናል። ለዚህ የበጎ ፈቃደኝነት ስራ መልካም ፈቃዱን የሚያሳይ ሰው ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ድርጅቱን ሊያናግር ይችላል፤
ስልክ፡ +251911953154 / +251913691600
ኢ-ሜይል፡MCDO@Meqoamia.org / Meqoamia.rehab@gmail.com
ድህረ ገጽ