በትምባሆ አጠቃቀም እና በCOVID 19 ወረርሽኝ መካከል ምን ዓይነት ግንኙነቶች አለ?
በትምባሆ አጠቃቀም እና በCOVID 19 ወረርሽኝ መካከል ምን ዓይነት ግንኙነቶች አለ?
🚭🚭🚭
የትምባሆ ተጠቃሚነት በCOVID-19 ምክንያት ለሚመጣ ከባድ ህመም የስቃይ አደጋን ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ምርምሮች እንደሚያመለክቱት አጫሾች ከሌሎች አንፃር ሲወዳደሩ የሲጋራ ማጨስ ታሪክ ያላቸው በCOVID-19 ህመም ሲጋለጡ መሰቃየት ስለሚያጋጥማቸው በህክምና ወቅት ከፍተኛ የጤና እንክብካቤን የሚፈልጉ ፤ በማሽኖች አየር ማስወጫ እና ማስገቢያ እገዛ ሊፈልጉ የሚችሉ መሆናቸው ተስተውሎል፡፡
ትንባሆ ተጠቃሚነት ከባድ የጤና እክሎችና መዘዝ የሚያስከትል በመሆኑ ለCOVID-19 ከተጠቃን ለከፍተኛ አደጋ የመጋለጥ እድልን በእጅጉ ሊጨምር ይችላል …..….
Since waterpipe smoking is typically an activity that takes place within groups in public settings and waterpipe use increases the risk of transmission of diseases, it could also encourage the transmission of COVID-19 in social gatherings….
http://www.emro.who.int/tfi/know-the-truth/tobacco-and-waterpipe-users-are-at-increased-risk-of-covid-19-infection.html