አዲስ አበባ ፥ ኢትዩጵያ ሰኔ 17 2018 ዓም MCDO የዓለም የአደገኛ እጾች ችግር፡ ነባር ፈተናዎች፣ አዳዲስ ተግዳሮቶች እና የፈጠራ መፍትሄዎች እ.ኤ.አ ጁን 26 (ሰኔ 19/2018ዓም) ቀን የሚከበረውን የዓለም አቀፍ የአደገኛ እጾች መከላከያ ቀንን በማስመልከት፣ መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) ማህበረሰባችንን…
International Day Against Drug Abuse 2026: Persisting Issues and Innovative Responses Addis Ababa, Ethiopia, June 24,2026. MCDO On the occasion of the International Day Against Drug Abuse (observed annually on June 26), the Meqoamia Community Development Organization (MCDO) reaffirms its…