”Cannabis’s Use Disorder (CUD) Recovery and Relapse Prevention ”; By Elias Kalayu, Recovery Coach and ‘Meqoamia – The Science of Addiction.’ Self help support Book Author.
ስጦታ ወግ (9ኛ ዙር)
ቀጣዩ ስጦታ ወግ ሀሺሽ/ማሪዋና ላይ የሚያተኩር ነው። የ’መቋሚያ-የሱስ ሳይንስ’ መጽሐፍ ደራሲ ደራሲ፤ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እንዲቀንሱ የሚሟገት እንዲሁም የ”መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት’ ስራ አስኪያጅ ከሆነው አቶ ኤልያስ ካልአዩ ጋር ከማሪዋና ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች ውይይት ይደረጋል።
🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ – ምንነት፥ ከሱሱ ማገገም እና ግርሻን መከላከል
🎙 እንግዳ፡ አቶ ኤልያስ ካልአዩ [ከሱስ የማገገም አማካሪና አሰልጣኝ]
👨🏽⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ
📅 ቀን፡ ቅዳሜ ሐምሌ 13
🕒 ሰዓት፡ ምሽት 1፡00
📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል t.me/Sitotapsy
እንዳያመልጥዎ!
ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ t.me/Sitotapsy
Follow Us for more!
Website (https://sitotapsy.com/) | Facebook (https://fb.me/sitotapsy/) | YouTube (https://www.youtube.com/@sitotapsy) | Telegram (https://t.me/sitotapsy/) | Instagram (https://www.instagram.com/sitota_rehab_psych/) | TikTok (https://www.tiktok.com/@sitota.psychiatry?is_from_webapp=1&sender_device=pc) | contact link (https://linktr.ee/sitota)