World No Tobacco Day May 31 , 2022: Tobacco’s threat to our environment
በትምባሆ አጠቃቀም እና በCOVID 19 ወረርሽኝ መካከል ምን ዓይነት ግንኙነቶች አለ? 🚭🚭🚭 የትምባሆ ተጠቃሚነት በCOVID-19 ምክንያት ለሚመጣ ከባድ ህመም የስቃይ አደጋን ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ምርምሮች እንደሚያመለክቱት አጫሾች ከሌሎች አንፃር ሲወዳደሩ የሲጋራ ማጨስ ታሪክ ያላቸው በCOVID-19 ህመም ሲጋለጡ መሰቃየት ስለሚያጋጥማቸው በህክምና…