We are blessed ‘ MCDO’s Grateful Day! ‘
#የመቋሚያ_የማህበረሰብ_ልማት_ድርጅት_የምስጋና_ቀን! መጋቤት 30/2014 ዓ.ም እነሆ ዛሬ #የምስጋና ቀናችን ነው! #ለምስጋና #ደስ እያለን ፤ #ስለተደረገልን ነገሮች ፣ #በእኛ በኩል ለማህበረሰባችን ስለተከናወኑት ክንውኖች እና ምርጥ ስኬቶቻችን ለማሰብ.... እንዲሁም #በማስተዋል ለሚገባው ሁሉ- እውቅና ለመስጠት ፤ በምስጋና መንፈስ በመሆን ለመሰባሰብ..... ፍቃደኛም ስለሆንን - እናንተን…