ሱስ የምንከላከለውና የሚድን የአዕምሮ በሽታ ነው
This morning we spent as fruitful morning with HE Sahlework Zewde.President of EFDR , along with Ambassador Amin Abduleqadr, Ambassador of Ethiopia in Algeria to discuss the devastations of substance abuse (Addiction) in our country. With us were Dr. Tedla weldegiwergis and Dr Abebe Haregrwoin, ministerial advisors to the Minister of Health, to provide professional context to the issues of addiction. Her Excellency, The President,was very sympathetic and understood the problem quite well and shared her understanding of addiction from her life experiences. Our hope was for the president to become as champion that is devastating the lives of millions of our citizens. Her Excellency was happy and willing to support this cause.
ከክብርት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር በቤተ መንግስት በነበረን የውይይት ጌዜ በመቋሚያ ራዕይ ዙሪያ በ2025ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ እውን ልናደርገው በምናስበው 🇪🇹🚭✋”ከአደገኛ እፆች ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት ፤ ከሱስ የአዕምሮ በሽታ ራሱን መጠበቅ የሚችል ንቃተ ህሊና ላይ የደረሰ ማህበረሰብ ለመፍጠር ለምናደርገው ጥረት አጋዥ እንደሚሆኑ ቃል ስለገቡልን ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው።
ክብርት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ዛሬ ጠዋት በቤተ መንግስታቸው በአደገኛ እፆች ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት አደጋ የቅድመ መከላከልና ህክምና ዙሪያ ድንቅ የምክክር ጊዜ አሳልፈናል።
እግዜርም ያክብርልኝ