አበበ ፈንታው / የማህበራዊ ሳይንስ ፣ ላብራቶሪ ቴክኒሻል / የመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት የማገገሚ ማዕከል አሰልጣኝ

“እፆችን መጠቀም የጀመርኩት በ13  አመቴ አካባቢ ነበር፡፡ የተለያዩ እፆችን በመጠቀም ለ16 አመታት ሱሰኛ የነበርኩኝ ሲሆን በእዚህም የተነሳ  ለተለያዩ  ችግሮች ፤ ስነ-ልቦናዊ ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጥሁ ነበርኩ ፡፡ ነገር ግን እነዚያ አስቸጋሪ ጊዜያት አልፈው ዛሬ ከሱስ ህመም በማገገም የተሻለ ሕይወት…

me

ኤልያስ ካልአዩ /የሱስ ህክምና ባለሙያ ፣ የህዝብ አስተዳደር እና የማህበረሰብ እድገት አጥኝ/ የመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ኤክስኪውቲቭ ዳሬክተር

”በአስራ ሁለት አመቴ  አካባቢ ነው የጀመርኩት ፡፡  በተከታታይ ለአስራ ሶስት አመታት ሲጋራ ፣ማሪዋና ፣ጫት  እና አልኮል መጠጥ ተጠቃሚና ሱሰኛ ነበርኩ ፡፡ በእዚህም ምክንያት ለተለያየዩ ስነልናዊ ፣አካላዊ ፣ማህበራዊ  ፣ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ችግሮች ተጋልጭ ነበር ፤ ራሴንም ቤተሰቤንም ጎድቻለሁ!  ሆኖም ግን  የመጪውን…

Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is a non-profit civil society organization that played a critical role in establishing treatment, prevention, and recovery coaching especially, for those with substance abuse issues or Addiction. Moreover, the organization has been giving psychosocial support to individuals in need. 

© All Rights Reserved. Privacy Policy | Powered by Geez Web Technologies