ለባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህልና ቋንቋ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ክብርት ወርቅነሽ ብሩ ‹‹ መቋሚያ – የሱስ ሳይንስ ›› መጽሐፍን አቶ ኤልያስ ካልአዩ (የድርጅቱ ዋና ስራ እፈፃሚ) በስጦታ መልክ ለሚኒስተር መስሪያቤቱ አበርክተዋል፡፡

ከሚኒስተር መስሪያቤቱ ጋር ድርጅታችን በጎጅ ልማዳዊ ድርጊት (የአደገኛ እፅ ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት) መከላከል ብዙ ስራ እየሰራ የቆየና አሁንም እየሰራ ያለ ነው፡፡።

Leave a comment

Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is a non-profit civil society organization that played a critical role in establishing treatment, prevention, and recovery coaching especially, for those with substance abuse issues or Addiction. Moreover, the organization has been giving psychosocial support to individuals in need. 

© All Rights Reserved. Privacy Policy | Powered by Geez Web Technologies