University Based Anti- Addiction Community Movement – UBAACM

ቅድመ መከላከል አዋጭ ነው።

​በዚህ ምስል ላይ እንደሚታየው፣ የአደገኛ ዕፅ ተጠቃሚነት ሱስን መከላከል ማለት ፥ ለሀገር ግንባታ አስተዋጽዖ ንቁ ተሳትፎ ያለው ፥ ጤናማ ትውልድ መፍጠር ማለት ነው።

ዩኒቨርስቲን መሰረት ያደረገ የጸረ-ሱስ ማህበረሰብ ንቅናቄ ( University Based Anti- Addiction Community Movement – UBAACM )

​ለዚህም ነው በመከላከል እና በዳግም ተሃድሶ ስራ ውስጥ “መቋሚያ – የሱስ ሳይንስ” የተሰኘው መጽሐፋችን እጅግ አስፈላጊ የሆነው። መጽሐፉ ሳይንሳዊ የመከላከያ መንገዶችንና የማገገሚያ ስልቶችን በዝርዝር ያስረዳል።
​ዛሬ በመከላከል ላይ የምናወጣው ጥቂት ጥረት፣ ነገ የሚጠፋን ትውልድና ከፍተኛ ሀብትን ያድናል።

​አብረን እንስራ፣ ትውልዱን እንታደግ!

​#UBAACM2026 #drugprevention #AddictionRecovery #MCDO #meqoamiabook #MCDO #AddictionPrevention #University #Ethiopia #EthiopiaUniversity

Leave a comment