ሱስ በሽታ ነው! ማህበረሰብም እንደ ግለሰብ ይታመማል። ግለሰብ በአካሉ ሲታመም በተክለ ሰውነቱ ላይ ተፅዕኖ እንደሚከሰትበት ሁሉ ማህበረሰብም ሲታመም ማህበራዊ ቁመናው ላይ እክል ያጋጥመዋል ። በዚህም ሀገር ትታመማለች። የግለሰብ ስነልቦናዊና አካላዊ እና መንፈሳዊ ህመም ወደ ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ህመም ሊቀየር…