Monthly Archives: June 2023

ለበጎ ፈቃደኞች የቀረበ ጥሪ

ድርጅታችን ባላቸው አቅም እና ልምድ መሠረት ሰዎችን ለማገዝ ፈቃደና የኾኑ በጎ ፈቃደኞችን ይፈልጋል። እነዚህ በጎ ፈቃደኞች ድርጅታችን ካለበት ከአዲስ አበባ የማይርቁ በቅርብ እና በአካባቢ ያሉ ቢኾኑ ይመረጣል። ለበጎ ፈቃደኝነት ከተመረጡ በኃላ ከእኛ ሰራተኛ ጋር አብረው የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ እንዲኾኑ ስልጠና…

World Drug Day

ሰኔ 26 /2023 የዓለም የአደገኛ እፅ ቀን ነው። መከላከልን ከርኅራኄ ጋር፡፡ “ሱሰኝነት የምንከላለውና ማገገም የሚችል የአንጎል ህመም ነው!” ሃገር ማለት ሰው ነው! የዘንድሮው World Drug Day Jun 6th 2023 ዘመቻ መሪ ቃል፡- #ቅድሚያ ለሰው! ፡- አድሎ እና መገለል ይቁም !…