Daily Archives: June 30, 2023

ለበጎ ፈቃደኞች የቀረበ ጥሪ

ድርጅታችን ባላቸው አቅም እና ልምድ መሠረት ሰዎችን ለማገዝ ፈቃደና የኾኑ በጎ ፈቃደኞችን ይፈልጋል። እነዚህ በጎ ፈቃደኞች ድርጅታችን ካለበት ከአዲስ አበባ የማይርቁ በቅርብ እና በአካባቢ ያሉ ቢኾኑ ይመረጣል። ለበጎ ፈቃደኝነት ከተመረጡ በኃላ ከእኛ ሰራተኛ ጋር አብረው የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ እንዲኾኑ ስልጠና…