ትውልድን መታደግ የሁላችንም ድርሻ ነው!
University Based Anti- Addiction Community Movement – UBAACM
ቅድመ መከላከል አዋጭ ነው።
በዚህ ምስል ላይ እንደሚታየው፣ የአደገኛ ዕፅ ተጠቃሚነት ሱስን መከላከል ማለት ፥ ለሀገር ግንባታ አስተዋጽዖ ንቁ ተሳትፎ ያለው ፥ ጤናማ ትውልድ መፍጠር ማለት ነው።

ለዚህም ነው በመከላከል እና በዳግም ተሃድሶ ስራ ውስጥ “መቋሚያ – የሱስ ሳይንስ” የተሰኘው መጽሐፋችን እጅግ አስፈላጊ የሆነው። መጽሐፉ ሳይንሳዊ የመከላከያ መንገዶችንና የማገገሚያ ስልቶችን በዝርዝር ያስረዳል።
ዛሬ በመከላከል ላይ የምናወጣው ጥቂት ጥረት፣ ነገ የሚጠፋን ትውልድና ከፍተኛ ሀብትን ያድናል።
አብረን እንስራ፣ ትውልዱን እንታደግ!
#UBAACM2026 #drugprevention #AddictionRecovery #MCDO #meqoamiabook #MCDO #AddictionPrevention #University #Ethiopia #EthiopiaUniversity
