”Cannabis’s Use Disorder (CUD) Recovery and Relapse Prevention ”; By Elias Kalayu, Recovery Coach and ‘Meqoamia – The Science of Addiction.’ Self help support Book Author.

ስጦታ ወግ (9ኛ ዙር) ቀጣዩ ስጦታ ወግ ሀሺሽ/ማሪዋና ላይ የሚያተኩር ነው። የ’መቋሚያ-የሱስ ሳይንስ’ መጽሐፍ ደራሲ ደራሲ፤ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እንዲቀንሱ የሚሟገት እንዲሁም የ”መቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት’ ስራ አስኪያጅ ከሆነው አቶ ኤልያስ ካልአዩ ጋር ከማሪዋና ጋር ተያይዘው ስለሚመጡ ጉዳዮች ውይይት…

Read more