አዲስ አባባ ኢትዮጵያ- MCDO “ሀገር ማለት ሰው ነው፤ ሰው ማለት ደግሞ የአንጎልና የአእምሮ (ካፒታል) ባለቤት ነው!” መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) የ2026 ዓ.ም. የዓለም የትንባሆ የማይጨስበትን ቀን (World No Tobacco Day 2026) አስመልክቶ፣ ትልቁ የሀገር ሀብት በሆኑት ወጣቶችና ታዳጊዎች ላይ…
አዲስ አባባ ፥ ኢትዩጵያ – MCDO ከአምስት ዓመታት በፊት መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) በአዲስ አበባ ከተማ 100% ከትንባሆ ጭስ ነፃ የሆነ የመስተንግዶ ድባብ ለመፍጠር ቆርጦ ተነሳ። የዚህ ንቅናቄ ዋነኛ ግብ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 በሬስቶራንቶች፣ በናይት…
Addis Ababa, Ethiopia -MCDO Five years ago, Meqoamia Community Development Organization (MCDO) launched a dedicated mission to establish 100% smoke-free hospitality environments within Addis Ababa. The primary objective is the rigorous enforcement of the Ethiopian Food and Medicine Control Proclamation…
Historic Milestone: Meqoamia Community Development Organization (MCDO) Signs a Nationwide MoU with the Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA) and the National Tobacco Control Steering Committee. ADDIS ABABA, ETHIOPIA — In a historic milestone destined to elevate the role of…