“ለ8አመት የአልኮል መጠጥ፣የጫት፣የሲጋራ እና የማሪዋና ተጠቃሚና ሱሰኛ እንዲሁም የአደንዛዥ አስተሳሰቦች ሰለባ ነበርኩ ፡፡ እነኝህን እፆች መጠቀም የጀመርኩትም ከ16 አመቴ ጀምሮ ነበር ፡፡ በሱሰኝነት ሕይወቴ ለብዙ ጊዜ ትምህርቴን እንዳቋርጥ እና ከቤተሰቦቸ ጋር እንድጋጭ ምክንያት ሆኖኝ ነበር፡፡በእዚህም በባለፈው ዘመኔ አላማና እቅድ አልባ…
“እፆችን መጠቀም የጀመርኩት በ13 አመቴ አካባቢ ነበር፡፡ የተለያዩ እፆችን በመጠቀም ለ16 አመታት ሱሰኛ የነበርኩኝ ሲሆን በእዚህም የተነሳ ለተለያዩ ችግሮች ፤ ስነ-ልቦናዊ ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጥሁ ነበርኩ ፡፡ ነገር ግን እነዚያ አስቸጋሪ ጊዜያት አልፈው ዛሬ ከሱስ ህመም በማገገም የተሻለ ሕይወት…
”በአስራ ሁለት አመቴ አካባቢ ነው የጀመርኩት ፡፡ በተከታታይ ለአስራ ሶስት አመታት ሲጋራ ፣ማሪዋና ፣ጫት እና አልኮል መጠጥ ተጠቃሚና ሱሰኛ ነበርኩ ፡፡ በእዚህም ምክንያት ለተለያየዩ ስነልናዊ ፣አካላዊ ፣ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ችግሮች ተጋልጭ ነበር ፤ ራሴንም ቤተሰቤንም ጎድቻለሁ! ሆኖም ግን የመጪውን…