We had effective and critical discussion with the Minister of Health, Her Excellency Dr. Lia Tadese on Substance Use Disorders (SUDs) 🚭 Addiction Rehabilitation and Referral Center in Addis Ababa City.
# Thanks for the effective conversation.
የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ከሆኑት ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር በአደንዛዥ እፆች አለአግባብ መጠቀምና ሱሰኝነት ህክምና ዙሪያ አሪፍ ውይይት አደረገናል።
#ስለነበረን ውጤታማ ውይይት ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!
አገር ማለት ሰው ነው!