UBAACM aims to strengthen Anti Addiction clubs in six universities in Ethiopia by creating awareness about UBAACM for the leadership and the community of the universities.
Our Partners
- Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)
- Ministry of Science and Higher Education
- Ministry of Women, Children and Youth
- Mathews Woldu Cancer Society
- And the six universities (Addis Ababa University, Haromaya University, Mekelle University, Bahir Dar University, Hawassa University, Adama Science and Technology University)
The program involves:
- University Presidents
- The student’s service dean
- President of the students union and other leaderships
- University clubs leaders
- Anti Addiction club leaders
- Representatives of the university community/security personnel and proctors
- Representatives of the community in the university neighborhood.
The event includes:
- Presenting the University report
- Presenting The Food and Drug Proclamation on the regulation of tobacco and alcohol in the context of the university
- Description of health, social, economic, and political problems caused by tobacco, alcohol, and other drugs
- Explanation about what should the university have done on UBAACM and take responsibility.
- And Consultations
Expected results from the event:
- Clubs are motivated for more work
- They understand the proclamation
- They address the health, social, economic and political problems caused by tobacco and alcohol
- Understand how to do UBAACM in an integrated way
ዩኒቨርሲቲን መሰረት ያደረገ የፀረ ሱስ ማህበረሰብ ንቅናቄ
የፕሮግራሙ ዋና አላማ
በስድስት ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች የፀረ አደገኛ እፆች ክለባትን ማጠናከር
ዩኒቨርስቲዎች ሊሰሩ የሚገባቸውን የ UBAACM / University Base Anti Addiction Community Movement / በበቂ መጠን ለዩኚቨርስቲው አመራርና ማህበረሰብ አካት ግንዛቤ መፍጠር
አዘጋጆቹ
- የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን
- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
- የሴቶቸ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር
- መቋሚያ የማበረሰብ ልማት ድርጅት
- ማቲዎስ ወልዱ የካንሰር ሶሳቲ
- 6ቱ ዩኒቨርስቲዎች
ፕሮግራሙ የሚዘጋጅባቸው ዩኒቨርስቲዎች
- አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
- ሐሮማያ ዩኒቨርስቲ
- መቐለ ዩኒቨርስቲ
- ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ
- ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
ተሳታፊዎች
- የዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳት
- የተማሪዎች አገልግሎት ዲን
- የተማሪች ህብረት ፕሬዝዳንትና አመራሮች
- የዩኒቨርስቲው ክለብ አመራች
- የፀረ አደገኛ እፅ ክለብ አባላት
- የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ተጠሪ አካት / ፀጥታና ፣ፕሮክተር፣….
- የዩኒቨርስቲ አካባቢ ማህረሰብ ተጠሪ አካት
የሚቀርቡ ዝግጅቶች
- የዩኒቨረስቲው ሪፖርት ይቀርባል
- የምግብና መድሃኔት አዋጁ ከዩኒቨርስቲ አንፃር የትንባሆና አልኮል መጠጥ ድንጋጊው ይቀርባል
- ትንባሆና መጠጥ እንዲሁም ሌሎች እፆችን መጠቀም የሚያስከትለውን የጤና ፣የማበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር የገለጻል
- ዩኒቨርስቲው ሊሰራ የሚገባውን የUBAACM / University Base Anti Addiction Community Movement / ይተነተናል ሃለፊነት እንዲወስዱ ይደረጋል
- ምክክር
ከዝግጅቱ የሚጠበቅ ውጤት
- ክለባት ለበለጠ ስራ ይነቃቃሉ
- አዋጁን ይገነዘባሉ
- ትንባሆና መጠጥ የሚያስከትሉትን የጤና ፣የማበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ይነዘባሉ
- ቅንጅታዊ ባለው መልኩ UBAACM እዲሰሩ ግንዛቤ ያገኛሉ