በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረው የ UBAACM ንቅናቄ፦ “ጤናማ አንጎል = የትምህርት ጥራት = ዘላቂ ስኬት” በመጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም (March 31, 2026) በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እጅግ ድንቅ እና ታሪካዊ የሆነ የምክክርና የስልጠና መድረክ አካሂደናል። የ ‘ዩኒቨርስቲን መሰረት ያደረገ የጸረ-ሱስ ማህበረሰብ ንቅናቄ’…
University Based Anti- Addiction Community Movement – UBAACM ቅድመ መከላከል አዋጭ ነው። በዚህ ምስል ላይ እንደሚታየው፣ የአደገኛ ዕፅ ተጠቃሚነት ሱስን መከላከል ማለት ፥ ለሀገር ግንባታ አስተዋጽዖ ንቁ ተሳትፎ ያለው ፥ ጤናማ ትውልድ መፍጠር ማለት ነው። ለዚህም ነው በመከላከል እና በዳግም…
Per NHS & CDC, ‘Chroming’ (aka huffing) is a viral youth “challenge” on TikTok/Snapchat. It means inhaling paints, glues, hairspray, markers, or aerosol cans via bag/cloth for a quick high – with 1 in 5 users risking sudden death (UK…