Daily Archives: April 24, 2026

MCDO social media

ማህበራዊ ሚዲያና የወጣቶች የአእምሮ ጤና፡ ትውልዱን ከዲጂታል ስጋት እንዴት እንታደግ?

ሚያዚያ 16 / 2018 ዓ.ም አዲስ አባባ MCDO በአሁኑ ወቅት ማህበራዊ ሚዲያ ለወጣቶች የዕለት ተዕለት ሕይወት ዋነኛ አካል ሆኗል። ይሁን እንጂ ይህ የቴክኖሎጂ ውጤት ካለው ጠቀሜታ ባሻገር፣ ባልተመጣጠነ አጠቃቀም ምክንያት በአእምሮ እድገትና በጤና ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።…