Daily Archives: May 4, 2026

MCDO WNTD 2026 Amharic

📌 ልዩ የንቅናቄ መግለጫ፡ የትንባሆ ኢንዱስትሪን አዳዲስ ወጥመዶች እናጋልጣለን!”አገር ማለት ሰው ነው፤ ሰው ማለት ደግሞ የአንጎልና አእምሮ (ካፒታል) ባለቤት ነው!”

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ – MCDO 📌የመቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) ለዓለም የትንባሆ የማይጨስበት ቀን (WNTD-2026) ባዘጋጀው ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብር፣ የትንባሆ ኢንዱስትሪው ወጣቶችንና ህፃናትን ኢላማ ያደረገባቸውን ሶስት ዋና ዋና ስልቶች ያጋልጣል። ⚠️ ተጠንቀቁ! እነዚህ የኢንዱስትሪው ስውር ወጥመዶች ናቸው፦ዲጂታል ቅስቀሳ (Social…

MCDO 2026 WNTD

📌 Special Advocacy Statement: Unmasking the New Traps of the Tobacco Industry!

Addis Ababa, Ethiopia -MCDO “A Nation is its People; and a People is the sum of its Persons; a person is the sum of their Brain Capital!” In honor of World No Tobacco Day 2026 (WNTD-2026), Meqoamia Community Development Organization…