“A Nation is its People; a People is the sum of its Persons; and a person is the sum of their Brain Capital!” As we commemorate World No Tobacco Day 2026, Meqoamia Community Development Organization (MCDO) is focusing its efforts…
አዲስ አባባ ኢትዮጵያ- MCDO “ሀገር ማለት ሰው ነው፤ ሰው ማለት ደግሞ የአንጎልና የአእምሮ (ካፒታል) ባለቤት ነው!” መቋሚያ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት (MCDO) የ2026 ዓ.ም. የዓለም የትንባሆ የማይጨስበትን ቀን (World No Tobacco Day 2026) አስመልክቶ፣ ትልቁ የሀገር ሀብት በሆኑት ወጣቶችና ታዳጊዎች ላይ…