UBAACM aims to strengthen Anti Addiction clubs in six universities in Ethiopia by creating awareness about UBAACM for the leadership and the community of the universities.

Our Partners

  • Ethiopian Food and Drug Authority (EFDA)
  • Ministry of Science and Higher Education
  • Ministry of Women, Children and Youth
  • Mathews Woldu Cancer Society
  • And the six universities (Addis Ababa University, Haromaya University, Mekelle University, Bahir Dar University, Hawassa University, Adama Science and Technology University)
The program involves:
  • University Presidents
  • The student’s service dean
  • President of the students union and other leaderships
  • University clubs leaders
  • Anti Addiction club leaders
  • Representatives of the university community/security personnel and proctors
  • Representatives of the community in the university neighborhood.
The event includes:
  • Presenting the University report
  • Presenting The Food and Drug Proclamation on the regulation of tobacco and alcohol in the context of the university
  • Description of health, social, economic, and political problems caused by tobacco, alcohol, and other drugs
  • Explanation about what should the university have done on UBAACM and take responsibility.
  • And Consultations
Expected results from the event:
  • Clubs are motivated for more work
  • They understand the proclamation
  • They address the health, social, economic and political problems caused by tobacco and alcohol
  • Understand how to do UBAACM in an integrated way

ዩኒቨርሲቲን መሰረት ያደረገ የፀረ ሱስ ማህበረሰብ ንቅናቄ

የፕሮግራሙ ዋና አላማ

በስድስት ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች የፀረ አደገኛ እፆች ክለባትን ማጠናከር

ዩኒቨርስቲዎች ሊሰሩ የሚገባቸውን የ UBAACM / University Base Anti Addiction Community Movement / በበቂ መጠን ለዩኚቨርስቲው አመራርና ማህበረሰብ አካት ግንዛቤ መፍጠር

አዘጋጆቹ
  • የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን
  • የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
  • የሴቶቸ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር
  • መቋሚያ የማበረሰብ ልማት ድርጅት
  • ማቲዎስ ወልዱ የካንሰር ሶሳቲ
  • 6ቱ ዩኒቨርስቲዎች
ፕሮግራሙ የሚዘጋጅባቸው ዩኒቨርስቲዎች
  • አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
  • ሐሮማያ ዩኒቨርስቲ
  • መቐለ ዩኒቨርስቲ
  • ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ
  • ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ
  • አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
ተሳታፊዎች
  • የዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳት
  • የተማሪዎች አገልግሎት ዲን
  • የተማሪች ህብረት ፕሬዝዳንትና አመራሮች
  • የዩኒቨርስቲው ክለብ አመራች
  • የፀረ አደገኛ እፅ ክለብ አባላት
  • የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ተጠሪ አካት / ፀጥታና ፣ፕሮክተር፣….
  • የዩኒቨርስቲ አካባቢ ማህረሰብ ተጠሪ አካት
የሚቀርቡ ዝግጅቶች
  • የዩኒቨረስቲው ሪፖርት ይቀርባል
  • የምግብና መድሃኔት አዋጁ ከዩኒቨርስቲ አንፃር የትንባሆና አልኮል መጠጥ ድንጋጊው ይቀርባል
  • ትንባሆና መጠጥ እንዲሁም ሌሎች እፆችን መጠቀም የሚያስከትለውን የጤና ፣የማበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር የገለጻል
  • ዩኒቨርስቲው ሊሰራ የሚገባውን የUBAACM / University Base Anti Addiction Community Movement /  ይተነተናል ሃለፊነት እንዲወስዱ ይደረጋል
  • ምክክር
ከዝግጅቱ የሚጠበቅ ውጤት
  • ክለባት ለበለጠ ስራ ይነቃቃሉ
  • አዋጁን ይገነዘባሉ
  • ትንባሆና መጠጥ የሚያስከትሉትን የጤና ፣የማበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ይነዘባሉ
  • ቅንጅታዊ ባለው መልኩ UBAACM እዲሰሩ ግንዛቤ ያገኛሉ

Gonder university  wello Mekelle